ዜናዎች

የቅርብ ጊዜያት

image
ባለፉት 100 ቀናት የዉጭ ቱሪስት ፍሰት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል- የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመቶ ቀን እቅድ ግምገማ የአለምን የኢኮኖሚ አዝማሚያ፣ የኢትዮጵያን ማክሮኢኮኖሚ የመጀመሪያ ሩብ አመት አፈፃፀም እንዲሁም የእድገት አዝማሚያን እና አጠቃላይ ምልከታን ያካተተ አቅርቦትን አካትቷል። በአለም የኢኮኖሚ ልማት አውድ ስንመለከት ኢትዮጵያ ልዩ ጥንካሬ እና የእድገት ፍጥነት አሳይታለች። በ2017 የበጀት አመት የኢትዮጵያ አጠቃላይ የኢኮኖሚ አፈፃፀም በጥንካሬው በመቀጠል 9.2 በመቶ አመታዊ የGDP እድገት አሳይቷል። ይኽም 7.3 በመቶ በሆነ ጠንካራ የግብርና ውጤት መስፋፋት፣ በ13 በመቶ የኢንደስትሪ እድገት ብሎም በ7.5 በመቶ የአገልግሎት ዘርፍ እድገት የተገለፀ ነበር። የሀገራችን የGDP ተዋፅኦም በብዝኃ መሠረት እየያዘ መሄዱን የሚያሳይ ሲሆን ይኽም በግብርና 31.3 በመቶ፣ በኢንደስትሪ 30.2 በመቶ እና በአገልግሎት 39.6 በመቶ አስተዋፅኦ የታየ ነው። እየተካሄዱ በሚገኙ የለውጥ ሥራዎች፣ በመንግሥት እየተከወኑ ባሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎች እና አዲስ ኢንቨስትመንቶች በመደገፍ በ2018 ዓመተ ምኅረት ኢኮኖሚያችን በ10.2 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል። እንደ የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ያሉ ፕሮጀክቶች መጠናቀቅ ብሎም እንደ የማዳበሪያ ማምረቻ እና የተፈጥሮ ጋዝ ልማት ሥራ ጅማሮዎች የኢኮኖሚ እድገቱን የበለጠ እንደሚያነቃቁ ይጠበቃል። የየዘርፉ የእድገት ትንበያም ጠንካራ ውጤት እንደሚገኝ ያመለክታል። ግብርና በ7.8 በመቶ፣ በአዳዲስ የማኑፋክቸሪንግ ፕሮጀክቶች እና የተሻሻሉ ግብዓቶች የተጠናከረው ኢንደስትሪ 13.2 በመቶ እንደሚያድጉ የተተነበየ ሲሆን ማዕድን ለ2018 የተቀመጠለትን ግብ እንደሚበልጥ ይጠበቃል። በተጨማሪም የአገልግሎት ዘርፉ እድገት በሚያሳዩት የንግድ እንቅስቃሴ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የቱሪዝም ፍሰት እና የዲጂታል ኢኮኖሚ መስፋፋት በመጠቀም 9.3 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል። የውጭ ንግድ 2.5 ቢሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን ይኽም እቅዱን እና የባለፈውን አመት ተመሳሳይ ጊዜ አፈፃፀም የበለጠ ሆኖ ታይቷል። የፋይናንስ ዘርፉ የልማት ሥራዎችን እና ኢንቨስትመንትን በመደገፍ እና ቁልፍ ሚናውን እየተወጣ ሲሆን በመጀመሪያው ሩብ አመት 113 በመቶ የሆነ ከቀደመው ተመሳሳይ ጊዜ ብልጫ ያለው የብድር አቅርቦት አቅርቧል። የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎትም እየተጠናከረ መሄዱን የቀጠለ ሲሆን በሶስት ወራት ብቻ 6.5 ትሪሊዮን ብር የተንቀሳቀሰበት ደረጃ ደርሷል። አጠቃላይ አፈፃፀሙ በሁሉም መስኮች የተሻለ ውጤትን የሚያሳይ ሲሆን ይኽም ኢትዮጵያ ወደ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ብሎም ዘላቂ እና አካታች የኢኮኖሚ እድገት የምታደርገውን ፈጣን ሂደት የሚያረጋግጥ ነው። The Council of Ministers’ 100 Days Review included a presentation on global economic trends, Ethiopia’s macroeconomic performance over the past quarter, and growth trend and outlook. In the context of global economic developments, Ethiopia continues to demonstrate distinctive resilience and momentum. Ethiopia’s overall economic performance has remained strong, recording a 9.2% annual GDP growth in the 2017 Ethiopian fiscal year, driven by robust expansion in agriculture (7.3%), industry (13%), and services (7.5%). The nation’s GDP composition reflects this diversification, with agriculture contributing 31.3%, industry 30.2%, and services 39.6%. Looking ahead, the economy is projected to grow by 10.2% in E.C 2018, supported by ongoing reforms, government-led initiatives, and new investments. Major projects such as the completion of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), alongside new mega investments in fertilizer production and gas development, are expected to further stimulate economic growth. Sectoral forecasts remain robust and strong: agriculture is projected to expand by 7.8%, industry by 13.2%, driven by new manufacturing projects and improved input supply, while mining is expected to exceed 2018 performance targets. Additionally, the services sector is forecasted to grow by 9.3%, fueled by increasing trade activity, transport, tourism inflows, and digital economy expansion. Commodity exports stood at 2.5 billion USD, surpassing target as well as last year’s similar quarter performance. The finance sector is playing its key role in financing development and investment as demonstrated by a 113% higher loan disbursement in the past quarter as compared to similar time last year. The digital finance continues to gain traction, with transactions valued at 6.5 trillion birr in just three months. The overall performance indicates a better outlook on all fronts underscoring Ethiopia’s accelerating momentum toward structural transformation, sustainable and inclusive economic growth. #PMOEthiopia
ኢትዮጵያን የምስራቅ አፍሪካ የታዳሽ ሀይል ምንጭ ለማድረግ የተጀመረው ጉዞ አካል የሆነው የኮይሻ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ገጽታ!
image
በኢትዮጵያ በዲጂታል ጤናው ዘርፍ፣ በሰው ሀብት ልማት እና በጤና ፋይናንስ ማሻሻያ ስራዎች ዙሪያ  ተጨባጭ ለዉጦች ተመዝግበዋል ፡፡
569912805_1433195884829854_7364150796163621950_n
ዛሬ የ2018 ዓመተ ምህረት የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮኢኮኖሚ አፈፃፀም ግምገማ የጀመርነው የኮይሻ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት በመጎብኝት ነው።

መግለጫዎች

image
ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ ናቸው
ወረዳው ፣ ዞኑ፣ ክልሉ ዋና ስራው የዜጎቹን ህይወት ማሻሻል ነው።
በእናንተ ገንዘብ ሀገር እየተሰራች መሆኑን ዳግም በኩራት ልገልጽላችሁ እወዳለሁ።
image
ኢሬቻ ኢትዮጵያ ለዓለም የምታበረክተዉ ድንቅ እሴቷ ነው፡፡

ስለኛ

ልዩ ልዩ ምስል ቪዲዮ

ሁነት

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመቶ ቀን እቅድ ግምገማ የአለምን የኢኮኖሚ አዝማሚያ፣ የኢትዮጵያን ማክሮኢኮኖሚ የመጀመሪያ ሩብ አመት አፈፃፀም እንዲሁም የእድገት አዝማሚያን እና አጠቃላይ ምልከታን ያካተተ አቅርቦትን አካትቷል። በአለም የኢኮኖሚ ልማት አውድ ስንመለከት ኢትዮጵያ ልዩ ጥንካሬ እና የእድገት ፍጥነት አሳይታለች። በ2017 የበጀት አመት የኢትዮጵያ አጠቃላይ የኢኮኖሚ አፈፃፀም በጥንካሬው በመቀጠል 9.2 በመቶ አመታዊ የGDP እድገት አሳይቷል። ይኽም 7.3 በመቶ በሆነ ጠንካራ የግብርና ውጤት መስፋፋት፣ በ13 በመቶ የኢንደስትሪ እድገት ብሎም በ7.5 በመቶ የአገልግሎት ዘርፍ እድገት የተገለፀ ነበር። የሀገራችን የGDP ተዋፅኦም በብዝኃ መሠረት እየያዘ መሄዱን የሚያሳይ ሲሆን ይኽም በግብርና 31.3 በመቶ፣ በኢንደስትሪ 30.2 በመቶ እና በአገልግሎት 39.6 በመቶ አስተዋፅኦ የታየ ነው። እየተካሄዱ በሚገኙ የለውጥ ሥራዎች፣ በመንግሥት እየተከወኑ ባሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎች እና አዲስ ኢንቨስትመንቶች በመደገፍ በ2018 ዓመተ ምኅረት ኢኮኖሚያችን በ10.2 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል። እንደ የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ያሉ ፕሮጀክቶች መጠናቀቅ ብሎም እንደ የማዳበሪያ ማምረቻ እና የተፈጥሮ ጋዝ ልማት ሥራ ጅማሮዎች የኢኮኖሚ እድገቱን የበለጠ እንደሚያነቃቁ ይጠበቃል። የየዘርፉ የእድገት ትንበያም ጠንካራ ውጤት እንደሚገኝ ያመለክታል። ግብርና በ7.8 በመቶ፣ በአዳዲስ የማኑፋክቸሪንግ ፕሮጀክቶች እና የተሻሻሉ ግብዓቶች የተጠናከረው ኢንደስትሪ 13.2 በመቶ እንደሚያድጉ የተተነበየ ሲሆን ማዕድን ለ2018 የተቀመጠለትን ግብ እንደሚበልጥ ይጠበቃል። በተጨማሪም የአገልግሎት ዘርፉ እድገት በሚያሳዩት የንግድ እንቅስቃሴ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የቱሪዝም ፍሰት እና የዲጂታል ኢኮኖሚ መስፋፋት በመጠቀም 9.3 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል። የውጭ ንግድ 2.5 ቢሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን ይኽም እቅዱን እና የባለፈውን አመት ተመሳሳይ ጊዜ አፈፃፀም የበለጠ ሆኖ ታይቷል። የፋይናንስ ዘርፉ የልማት ሥራዎችን እና ኢንቨስትመንትን በመደገፍ እና ቁልፍ ሚናውን እየተወጣ ሲሆን በመጀመሪያው ሩብ አመት 113 በመቶ የሆነ ከቀደመው ተመሳሳይ ጊዜ ብልጫ ያለው የብድር አቅርቦት አቅርቧል። የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎትም እየተጠናከረ መሄዱን የቀጠለ ሲሆን በሶስት ወራት ብቻ 6.5 ትሪሊዮን ብር የተንቀሳቀሰበት ደረጃ ደርሷል። አጠቃላይ አፈፃፀሙ በሁሉም መስኮች የተሻለ ውጤትን የሚያሳይ ሲሆን ይኽም ኢትዮጵያ ወደ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ብሎም ዘላቂ እና አካታች የኢኮኖሚ እድገት የምታደርገውን ፈጣን ሂደት የሚያረጋግጥ ነው። The Council of Ministers’ 100 Days Review included a presentation on global economic trends, Ethiopia’s macroeconomic performance over the past quarter, and growth trend and outlook. In the context of global economic developments, Ethiopia continues to demonstrate distinctive resilience and momentum. Ethiopia’s overall economic performance has remained strong, recording a 9.2% annual GDP growth in the 2017 Ethiopian fiscal year, driven by robust expansion in agriculture (7.3%), industry (13%), and services (7.5%). The nation’s GDP composition reflects this diversification, with agriculture contributing 31.3%, industry 30.2%, and services 39.6%. Looking ahead, the economy is projected to grow by 10.2% in E.C 2018, supported by ongoing reforms, government-led initiatives, and new investments. Major projects such as the completion of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), alongside new mega investments in fertilizer production and gas development, are expected to further stimulate economic growth. Sectoral forecasts remain robust and strong: agriculture is projected to expand by 7.8%, industry by 13.2%, driven by new manufacturing projects and improved input supply, while mining is expected to exceed 2018 performance targets. Additionally, the services sector is forecasted to grow by 9.3%, fueled by increasing trade activity, transport, tourism inflows, and digital economy expansion. Commodity exports stood at 2.5 billion USD, surpassing target as well as last year’s similar quarter performance. The finance sector is playing its key role in financing development and investment as demonstrated by a 113% higher loan disbursement in the past quarter as compared to similar time last year. The digital finance continues to gain traction, with transactions valued at 6.5 trillion birr in just three months. The overall performance indicates a better outlook on all fronts underscoring Ethiopia’s accelerating momentum toward structural transformation, sustainable and inclusive economic growth. #PMOEthiopia

የፎቶ ክምችት

ተደጋጋሚ ጥያቄዎች

ምላሽ 1

ምላሽ 2