ዜናዎች
04 January 2025
በአፋር፣ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ማከዕሉን ያደረገ የተለያየ መጠን ያለው የርዕደ መሬት በተደጋጋሚ መከሰቱ ይታወቃል።
ክስተቱ ከጊዜ ወደ...
03 January 2025
ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ...
26 December 2024
ከወራት በኋላ በአዲስ አበባ በሚካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያን በጎ ገፅታ ለመገንባት የተቀናጀ የኮሚኒኬሽን ሥራ እንደሚያስፈልግ የመንግስት...
23 December 2024
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል።
የቅርብ ጊዜያት
January 4, 2025
January 3, 2025
December 23, 2024
No posts found
ስለኛ
ተልዕኮ
በመንግስት ተቋማት ወጥ፣ ተናባቢ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ የመረጃና ተግባቦት እንዱሁም የመንግስት ኮሙኒኬሽ አመራርና ሥርዏት በመዘርጋት ለሁሉም ዜጎች የመንግስት መረጃን የማግኘት ዕድል በመፈጠር፤የመንግሥት አጀንዳዎች ተቀባይነት እንዱኖራቸው ለማድረግ፤ የኮሙኒኬሽን ተግባራት በጠንካራ፣የምርምር፣ ሙያዊ ብቃትና ፈጠራ ማጎልበት፡፡
ራዕይ
የዜጎችን መንግስታዊ የመረጃ ፍላጎት የሚያሟላ ተአማኒ፣ ውጤታማ እና ቀድሞ ተንባይ የኮሙኒኬሽን ሥርዓት በ2022 እውን ማዴረግ፤
ዕሴቶች
1. ግልጽነትና ክፍት፣
2. ብዙኃንነትና እኩሌነት፣
3. ተደራሽነት፣ወቅታዊነትና ምላሽ ሰጭነት፣
4. ሙያዊነትና ፈጠራ፣
5. ተኣማንነትና ትክክለኛነት፣